SEITB
Views: 0
ካራት ፣ ሰኔ፦21/2017 ዓ.ም የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች በካራት ከተማ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄደዋል።
በተከላዉ መርሀ ግብር ላይ የቢሮው አመራሮች፣ ማኔጅመንት አካላትና አጠቃላይ ባለሙያዎች ተገኝተዉ አሻራቸውን አሳርፍዋል።
Your email address will not be published. Required fields are marked *
Comment *
Name *
Email *
Website
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.