chigign

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች ችግኝ ተከላ አካሄዱ፣

Views: 0

ካራት ፣ ሰኔ፦21/2017 ዓ.ም የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች በካራት ከተማ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄደዋል።

‎በተከላዉ መርሀ ግብር ላይ የቢሮው አመራሮች፣ ማኔጅመንት አካላትና አጠቃላይ ባለሙያዎች ተገኝተዉ አሻራቸውን አሳርፍዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *