ato tekalign

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች ”የመሐል ዘመን ወጥመድ መሻገር” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ሰነድ ዙሪያ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

Views: 0

ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (ሳኢቴ ቢሮ)

‎የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች ”የመሐል ዘመን ወጥመድ መሻገር” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ሰነድ ዙሪያ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

‎በመድረኩ የቢሮ ኃላፊ አቶ ተካልኝ ጋሎ ”የመሐል ዘመን ወጥመድ መሻገር” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀዉ የውይይት መነሻ ስነድ እያቀረቡ ይገኛሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *