Views: 0
ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (ሳኢቴ ቢሮ)
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች ”የመሐል ዘመን ወጥመድ መሻገር” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ሰነድ ዙሪያ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የቢሮ ኃላፊ አቶ ተካልኝ ጋሎ ”የመሐል ዘመን ወጥመድ መሻገር” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀዉ የውይይት መነሻ ስነድ እያቀረቡ ይገኛሉ።